
የአዲስ አበባ ከተማ የሀገሪቱ ርዕሰ መዲና፣ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ እና የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎችና ዓለማቀፋዊ ድርጅቶች መቀመጫ እንደሆነች የሚታወቅ ሲሆን ከተማዋን አለም አቀፍ ተወዳዳሪ፣ ሳቢና ማራኪ ለማድረግ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እየተደረገ ይገኛል፡፡ የከተማዋን ነዋሪ ህብረተሰብ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄን ምላሽ በመስጠት መዲናዋን ለነዋሪዎቿ ምቹና ተመራጭ እንድትሆን ለማድረግ የከተማው አስተዳደር በርካታ ጥረቶችን በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ሆኖም በየጊዜው እያደገ ከመጣው የነዋሪው ህብረተሰብ ፍላጎት የከተማ አስተዳደሩ የመንግስት ተቋማት የመፈጸምና የማስፈጸም አቅም ውስንነት የተነሳ በከተማው አስተዳደር ሰፊ ችግሮች እንደሚታዩ በተለያዩ ጊዜያት ከሚቀርቡ ሪፖርቶች እና በተለያዩ አካላት ከተሰሩ ጥናቶች ማረጋገጥ ማረጋገጥ የሚቻል ነው፡፡እነዚህ በከተማዋ በሰፊው የሚስተዋሉ ችግሮች ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮችን የሚካትቱ ናቸው፡፡ በመሆኑም አስተዳደሩ እነዚህን ችግሮች በመፍታት ከተማዋን ለኑሮ፣ ለስራ እና ለመዝናኛ ስፍራ ምቹና ተመራጭ ከተማ ለማድረግ በርካታ ተግባራት በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡
አቶ መስፍን አሰፋ
ዋና ስራ አስኪያጅ
2025-09-24
ድርጅቱ የመስቀልና የኢሬቻ በዓላት አከባበርን በተመለከተ "በእምርታ እና ማንሰራራት የታጀበ ህዝባዊ በዓ...
Continue reading
2025-09-24
ሰነዱ አቅራቢ አቶ ካሳሁን ሙላት በዋናነት ያነሱት የህዳሴ ግድብ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በተባበረ ክንዳችን ...
Continue reading
2025-09-24
የአዲስ አበባ ንግድ ሥራዎች ድርጅት የ2018 የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ የህብረተሰብ ክፍሎችን ...
Continue reading
Showing
5
of